Deshets metabolic tea
:- regulates blood glucose level
የደም ውስጥ የግሉኮስ መጠን ይቆጣጠራል
:- manages uric acid
ዩሪክ አሲድ ይቆጣጠራል
:-Aids weight loss
ክብደት ለመቀነስ ይረዳል
:- promotes the health of the hair
የፀጉርን ጤና ይጠብቃል
:-treats gallbladder and kidney stone
የሃሞትን እና የኩላሊት ጠጠርን ለማከም ይረዳል
:-treats stomach ulcer and hiccup
በጨጓራ ምክንያት ሚከሰት ስቅታ እና የጨጓራ ቁስለትን ያክማል
Direction: For optimal results, Add 1TBSP of Mango leaf to 2 cups of boiling water and let it simmer over night, then drink it in the morning on empty stomach.
አጠቃቀም፡ ለተሻለ ውጤት አንድ የሾርባ ማንኪያ የማንጎ ቅጠል ወደ 2 የሻይ ብርጭቆ የፈላ ውሃ ጨምረው ያሳድሩ እና ጠዋት በባዶ ሆድ አጥልለው ይጠጡ::
Login Or Registerto submit your questions to seller
No none asked to seller yet