Deshets moringa power
:-treats constipation
የሆድ ድርቀትን ያክማል
:-reduces bloating and gas
የሆድ መወጠር እና አየርን ይቀንሳል
:-lowers cholesterol level
የኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል
:- It has more nutrients and vitamins than fruits and vegetables
ከአትክልትና ፍራፍሬ የበለጠ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች እና ቫይታሚኖች አሉት
:-manages blood sugar level
የደም ውስጥ ስኳር መጠን ይቆጣጠራል
:-good for skin and hair health
ለቆዳ እና ለፀጉር ጤንነት ጥሩ ነው
:-protects liver
የጉበት በሽታ እንዳይከሰት ለመከላከል ይረዳል
Direction: For optimal results, Add 1TBSP of Moringa to 2 cups of boiling water and let it simmer for 3–5 minutes, then drink it in the morning for 7 days straight.
አጠቃቀም፡ ለተሻለ ውጤት አንድ የሾርባ ማንኪያ ሽፈራው ወደ 2 ኩባያ የፈላ ውሃ ይጨምሩ እና ከ3-5 ደቂቃዎች ያሳርፉ ከዚያም ለ 7 ተከታታይ ቀናት ጠዋት ጠዋት ይጠጡ።
Login Or Registerto submit your questions to seller
No none asked to seller yet