Deshets soursop leaf tea
:-regulates blood glucose level
የደም ውስጥ የግሉኮስ መጠን ይቆጣጠራል
:- manages hypertension
የደም ግፊትን ይቆጣጠራል
:-boosts immunity
በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል
:-fights bacteria and fungal infection
በባክቴሪያ እና በፈንገስ ምክንያት ሚመጣ ቁስለትን ይቀንሳል
:-treats gout
የሪህ ህመምን ይቀንሳል
:- maintains healthy skin
ጤናማ ቆዳን ይጠብቃል
Direction : For optimal results, Add 1TBSP of Soursop to 2 cups of boiling water and let it simmer for 3–5 minutes, then drink it in the morning for 7 days straight. However, it must not be used for longer than 13 days since it will result in hypoglycemia (low blood glucose).
አጠቃቀም፡ ለተሻለ ውጤት አንድ የሾርባ ማንኪያ አምበሾክ ወደ 2 ኩባያ የፈላ ውሃ ይጨምሩ እና ከ3-5 ደቂቃዎች ያሳርፉ ከዚያም ለ 7 ተከታታይ ቀናት ጠዋት ጠዋት ይጠጡ። ሆኖም ግን, ከ 13 ቀናት በላይ ጥቅም ላይ መዋል የለበትም, ምክንያቱም ዝቅተኛ የደም ግሉኮስ ስለሚያስከትል.፡፡
Login Or Registerto submit your questions to seller
No none asked to seller yet